በ2012 በጀት ዓመት በደረጃ "ሐ" ግብር አከፋፈል የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ የገቢ ተቋማት ሽልማት ተበረከተላቸው።

የደረጃ “ሐ” ግብር አሰባሰብ አስመልክቶ ግብር ከፋዮች ለቅጣትና ወለድ እንዳይዳረጉ በማሰብ በንቅናቄ ስራ ከሀምሌ 11 እስከ ሐምሌ 30/2011 ዓ.ም መቶ በመቶ በንቅናቄ ያስከፈሉ የአንደኛ ደረጃ እና የሜትሮፖሊታን ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ስራ አስኪያጆች የተዘጋጀላቸውን የባጀጅ ሽልማት ከገቢዎች ቢሮ ሃላፊ ክብርት ወ/ሮ ብዙአየሁ ቢያዝን እጅ ቁልፍ ተረክበዋል።


ከአንደኛ ደረጃ ከተሞች መካከል የተሸለሙ
1ኛ. የደብረማርቆስ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ……… 1 ባጃጅ፣ 2 ኮምፒተርና፣ 2 ፕሪንተር፣
2ኛ. የደብረታቦር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት………… 1 ባጃጅ፣ 2 ኮምፒተርና 1 ፕሪንተር፣
3ኛ. የደብረብርሃን ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት……..… 1 ባጃጅ፣ 1 ኮምፒተር
4ኛ. የወልድያ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት…………… 1 ባጃጅ፣ 1 ፕሪንተር፣
5ኛ. የኮምቦልቻ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት……….… 1 ባጃጅ፣

ከሜትሮፖሊታንት ከተሞች መካከል በየደረጃው አሸናፊዎች
1ኛ. የጎንደር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ……… 1 ባጃጅ፣ 2 ኮምፒተርና፣ 1 ፕሪንተር፣
2ኛ. የደሴ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት………… 1 ባጃጅ፣ 1 ኮምፒተር፣
3ኛ. የባህርዳር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት……….1 ባጃጅ፣

ጥቅምት 2012ዓ.ም


Quick Contact
Useful Downloads
External Links

Copyright © 2017-2020 Amhara Region Revenues Bureau. All Rights Reserved.

Last Update:03/02/2020